የብልፅግና ፓርቲ ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት መካሄድ ጀምሯል

የብልፅግና ፓርቲ ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት መካሄድ ጀምሯል የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛውን ጉባዔ የፓርቲው ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንቶች በተገኙበት በአዲስ አበባ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱን ማካሄድ ጀምሯል። የፓርቲው ፕሬዝዳንት እና ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንዲሁም ምክትል ፕሬዝዳንቶች በተማሪዎች የቀረበ የስዕል አውደ ርዕይንም ጎብኝተዋል። በዚህ ጉባዔ ላይ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ እህት ፓርቲዎችም ይሳተፋሉ። #adkpp_Merkato

Comments

Popular posts from this blog

የደቡብ ሱዳን ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ

በቴክኖሎጂ በመታገዝ ተግባራትን አልቆ መፈፀም አንዱ የፓርቲያችን የትኩረት አቅጣጫ ነው !