የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ሊያረጋግጡ የሚችሉ ተግባራትን በልዩ ትኩረት መፈፀም ይገባል ።
የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ሊያረጋግጡ የሚችሉ ተግባራትን በልዩ ትኩረት መፈፀም ይገባል ።
ወ/ሮ አይዳ አወል
የአዲስ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ
የግምገማ መድረኩን የመሩት ወ/ሮ አይዳ አወል የአዲስ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ሊያረጋግጡ የሚችሉ ተግባራትን በልዩ ትኩረት መፈፀም የሚገባ መሆኑን የገለፁ ሲሆን በምናከናዉናቸዉ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች የተደራጀ ተሳትፎ እንዲያደርጉም ተቀራርቦ መስራት ይገባል ብለዋል።
የአመራራችንን እና የመዋቅራችንን ቅንጅት ይበልጥ በማጠናከር ብሎም ስምሪቱን እየገመገሙ ዉጤታማ በማድረግ በዕቅድ የተያዙ ተግባራትን በወቅቱ ማጠናቀቅ ይገባል ያሉት አቶ ሙስጠፋ ትኩ የአዲስ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ሀላፊ አመራራችን በቁርጠኝነት እና በዉጤት ተግባራትን ሊመራ ይገባል ብለዋል።
የአገልግሎት አሰጣጡን በማዘመን ህብረተሰቡን ባሳተፈ መልኩ የተለዩ እና በእንጠያየቅ መድረኮቻችን ህዝቡ ያነሳቸዉን ጥያቄዎች መፍታት ይገባል ያሉት ወ/ሮ ሰላማዊት ከበደ የአዲስ ከተማ ም/ስራ አስፈፃሚ ና የስራ ክህሎት ሀላፊ በተለይ የወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ርብርብ ሊደረግ ይገባል ብለዋል።





Comments
Post a Comment